ትምህርተ ክርስቶስ
Doctrine of Christ (Christology)
-
ተወለደ!
‹ለምን ተወለደ?› የሚለው ጥያቄ የሕይወት ጥያቄ ነው። ሆኖም ግን በአዲስ ኪዳን ላይ «ተወለደ» የሚለው ቃል ወልድ ፍጹም ሰው ስለ መሆኑ (ስለ ነገረ-ትሥጉት) ከሚነግሩን አገላለጾች አንዱና ዋነኛው ይሁን እንጂ “ብቸኛ” ግን አይደለም። በአዲስ ኪዳን የትሥጉት ነገረ-መለኮት በብዙ ቃላት ያሸበረቀ ነው። «ተወለደ» በሚለው እሳቤ ላይ በተጨማሪ፣ በአዲስ ኪዳን ላይ እኩል አጽንዖት ተሰጥቷቸው የምናገኛቸው ተጨማሪ ነገረ መለኮታዊና ሙያዊ የሆኑ ቃላት አሉ። በእነዚህ ቃላት…
-
ልደቱና የእግዚአብሔር ተስፋ ቃሎች (ኪዳንና ትሥጉት)
ሐዋሪያው ጳውሎስ “እግዚአብሔር ለሰጠው የተስፋ ቃል ሁሉ አዎን ማለት በእርሱ ነውና” ይለናል (2 ቆሮ. 1:20)። ያለ ኢየሱስ የተስፋ-ፍጻሜ የለም። ማንም ኢየሱስን ዘሎ በቀጥታ የእግዚአብሔርን ተስፋ የሚወርስ ፈጽሞ ሊኖር አይችልም። ያለ ኢየሱስ የሚጠብቀን “ፍርድና ርግማን” ብቻ ነው። በብሉይ የተሰጡትን ተስፋዎች ሁሉ አንድ አማኝ የሚቀበለው “በክርስቶስ” ውስጥ ነው። ይህንን ለማስረዳት፣ በምናባችን “ማጥለያ” እናስብ። ከላይ የሚጨመረው ዘይት ወደ ጠርሙሱ ጠሎ የሚገባው በማጥለያው ጠባብ…
-
ነገረ-ክርስቶስ በዕብራውያን መልዕክት: መቅድም
(The Christology of Hebrews: An Introduction) የእብራውያን መጽሐፍ የሹመት መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉን ሙሉ ነገረ–መለኮታዊ ክብደት የሚሸከመው «በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ» የሚለው እውነታ ነው (ዕብ 1:3; 1:13; 8:1; 10:12-13; 12:2)። ኢየሱስ ከሁሉ እንደሚልቅ ሰባኪያችን ሲሞግት (ጸሐፊውን የምጠራው ሰባኪው በማለት ነው) የሚያቀርባቸው መሠረታዊ ማስረጃዎች በሙሉ በዚህ ልዕልና እና እውነታ ላይ የተመረኮዙ እንዲሁም የተቃኙ ናቸው። እውነታው «ተቀመጠ» (ኧካቲሰን | ἐκάθισεν)” (1:3) የሚለው ሲሆን፤…
-
Confessing Jesus as the Son of God: In Christian and Muslim Context
This is my summary and brief response to a workshop I attended in 2013, taught by Dr. Donald A. Carson on the subject of the Sonship of Christ in Christian and Muslim context. Dr. Carson mentions three objectives. (1) It is important to try to find how one moves from exegesis to doctrinal confessions. Some systematic theologies assume the bible…
-
008_07 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)
ይህ ልጁ የተገለጠበት ዘመን የእግዚአብሔርን ሰዓትና የሰውን ታሪክ በሁለት ዘመናት ከፈለ። ነብያት ይመጣል ብለው የተነበዩት “የጌታ ቀን” ይህም ታላቅ የመዳንና የፍርድ ቀን ደረሰ ነገር ግን አፈጻጸሙ ማንም ባልጠበቀው መንገድ ነው። ይህንን ኢየሱስ የመንግሥተ ሰማያት ሚስጢር ብሎ ያስተማረው ነው። ይህም ሚስጢር የተመሰረተው መንግሥቱ በዚህ ሐጥያት; ሞትና ሰይጣን ይገዙ ዘንድ በተፈቀደላቸው ዘመን ውስጥ መገለጡና ሁለቱም አብረው መቀጠላቸው ነው። ክርስቶስ ግን ሲገለጥ የብረት…
-
008_08 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)
የአሁኑና የመጪው ዘመን – ማጠቃለያ ማቴዎስ 12:31–32 “ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል; በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም [ዘመን] ቢሆን ወይም በሚመጣው [ዘመን] አይሰረይለትም።” ማርቆስ 10:29–30 ‘ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ቤትን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም…
-
008_05 የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግስቱ መገለጥ (Audio)
መሲሐዊ ዘመን (ኢሳ 11) አዲስ ዘጸዓት ይገለጣል። እግዚአብሔር ሕዝቡን ከግብጽ እንዳወጣ ለሁለተኛና ለመጨረሻ ጊዜ ህዝቡን ይሰበስባል (Isa 11፡ 11-16) ንግሥናውና አለቅነቱ በምድር ሁሉ ላይ ይሆናል (Dan. 2:44; 7:14, 18, 27; Zechariah 9:9-10; Psalm 72:8-11 ;Heb. 1:8; Rev. 11:15) የእግዚአብሔር መገኘት በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት መመለስና የቤተ/ መቅደሱ እንደገና በክብር ይሞላል! (Isa 2፡1-4) እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እንደገና ከሕዝቡ ጋር ይገባል; አዲስ…
-
08_04_የእግዚአብሔር ሉዓላዊነትና የመንግሥቱ መገለጥ (Audio)
[jwplayer player=”1″ mediaid=”1557″] በኪዳኑ መንግሥት መገለጥና በፍጻሜው መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ [column-group][column] ምንም እንኳ የእግዚአብሔር መንግሥት በልጁ በክርስቶስ መምጣት ብትገለጥም ነገር ግን ፍጻሜው ገና አልመጣም! ይህም የእግዚአብሔርን ሐሳብ በሁለት ዘመናት እንዲከፈል አድርጎታል! አዲስ ኪዳን ስለ እግዚአብሔር ኪዳናዊ መንግሥት ሲናገር በሁለት መልኩ ያስቀምጠዋል። ማቴዎስ 5:3 (AMHB) በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። ማቴዎስ 6:9–10 (AMHB) እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ።…
-
የክብር ጎዳና፡ ሕልወተ-ክርስቶስና የመስቀሉ ተልዕኮ
(This is my sermon manuscript preached on 09/09/2012. The actual audio sermon is posted here) በበዓሉም ሊሰግዱ ከወጡት አንዳንዶቹ የግሪክ ሰዎች ነበሩ፤ 21 እነርሱም ከገሊላ ቤተ ሳይዳ ወደሚሆን ወደ ፊልጶስ መጥተው። ጌታ ሆይ፥ ኢየሱስን ልናይ እንወዳለን ብለው ለመኑት። 22 ፊልጶስም መጥቶ ለእንድርያስ ነገረው፤ እንድርያስና ፊልጶስ መጥተው ለኢየሱስ ነገሩት። 23 ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል። የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ሰዓቱ ደርሶአል።4 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ…
-
የኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነት ሐቲት: ክፍል አንድ
ኢየሱስ ግን። አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው። እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ። እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር። ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።…
-
ትምህርተ ሐጥያት, ትምህርተ መለኮት/ Theology, ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ, ትምህርተ ሥነ-ፍጥረት, ትምህርተ ሰብዕ, ትምህርተ ቤተ/ክርስቲያን, ትምህርተ አስተርእዮ, ትምህርተ እግዚአብሔር, ትምህርተ ክርስቶስ, ትምህርተ ዘመነ ፍጽመት, ትምህርተ ድነት
Coming Soon….
“ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ። ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።” Teachings on these topics are going to be posted on the coming several months. The purpose of these posts is to fulfill the great…